Friday, March 7, 2014

የአቶ አለማየሁ አቶምሳ አሟሟት

በጣም የሚያሳዝነው የህወሃት አሻንጉሊቶች የሚሞቱት ሁለት ግዜ መሆኑ ነው። በቁም እየሞቱ ስለሚኖሩ የመጨረሻው ሞታቸው ብዙም አስደንጋጭ አይሆንም። የአቶ አለማየሁ አቶምሳ አሟሟትን በተመለከተ የታዘብኩት መርዶውን የመንግስት ሚድያዎች ከታይላንድ በፍጥነት ማድረሳቸውን ነው። አቶ መለስ ሲሞቱ መርዶውን በግዜ ያረዳውን ኢሳትን ውሸታም እያሉ ህዝቡን ስድስት ሳምንታት ያለአግባብ አስጠበቁት። ህውሃቶች ለዚህም ያዳላሉ!!!
በፎቶው ላይ ከሚታዩት "መሪዎች" መሃል የቀሩት ሁለቱ በቁም የሞቱት ብቻ ስለሆኑ ሁሉም ሞተዋል ማለት ነው። ይህንን የነቀዘ ስርአት ሳይሸት ተረባርበን ቶሎ እንቅበረው።



source Abebe Gelaw

No comments:

Post a Comment